1/3
አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) screenshot 0
አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) screenshot 1
አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) screenshot 2
አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) Icon

አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC)

Ethiomapps
Trustable Ranking Icon可信任
1K+下载次数
4MB大小
Android Version Icon4.1.x+
Android版本
4.0(08-03-2021)最新版本
-
(0 评价)
Age ratingPEGI-3
下载
详情评价版本信息
1/3

አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC)介绍

አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው አብዛኛው የአንድ ሙስሊም የእምነት መሠረቶች ምን መሆን እንዳለባቸው የሚገልጽና ጥለቅ ማብራሪያ ከቁርዓን እና ከሐዲስ የያዘ ነው፡፡

የሚያካትተው ጥያቄዎችም

1. ሙስሊም እምነቱን ከየት ነው የሚወስደው?

2. በአንድ ነገር ላይ የአቋም ልዩነት ሲኖርና ሳንግባባ ስንቀር ወደ ምን እንመለሳለን?

3. ከእሳት የሚድነው ቡድን የትኛው ቡድን ነው?

4. መልካም ተግባራትን አላህ ዘንድ ተቀባይ የሚያደርጉት መስፈርቶች ስንት ናቸው?

5. የእስልምና ሃይማኖት ደረጃዎች ስንት ናቸው?

6. ኢስላም ምንድነው? ማዕዘናቱስ ስንት ናቸው?

7. ኢማን ምን ማለት ነው?

8. የላኢላህ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው?

9. አላህ ከኛ ጋር ነውን?

10. አላህ በአይን ይታያልን?

11. የአላህን ስሞችና ባህሪያቶች ማውቅ ጥቅሙ ምንድን ነዉ?

12. በአላህ ስሞችና ባህሪያቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

13. በመላኢኮች ማመን ማለት ምን ማለት ነው?

14. ቁርዓን ምንድን ነው?

15. ሀዲሰን ትተን በቁርዓን ብቻ መብቃቃት ይቻላልን?

16. በነብያት ማመን ምን ማለት ነው?

17. በቂያማ ቀን የሚኖሩት የሸፈዓ(ሽምግልና) ወይም ምልጃ አይነቶች ስንት ናቸው?

18. በህይወት ካሉ ሰዎች እገዛንም ሆነ ሽምግልናን መጠየቅ ይቻላልን?

19. ተወሱል(ወደ አላህ መቃረብ መጠጋት) ስንት ክፍል አለው?

20. በመጨረሻ ቀን ማመን ምን ማለት ነው?

21. የቂያማ ታላላቅ ምልክቶች ምን ምን ናቸው?

22. በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ የምታልፈው ታላቋ ፈተና የትኛዋ ናት?

23. በአሁኑ ሰዓት ጀነትና እሳት ተፈጥረው ይገኛሉን?

24. በቀደር ማመን ማለት ምን ማለት ነው?

25. ፍጡር ነገሮችን በራሱ የመምረጥ ፍላጎት አለውን?

26. ኢህሳን ማለት ምን ማለት ነው?

27. የተውሂድ ክፍሎች ስንት ናቸው?

28. ወሊይ ማንነው?

29. ስለ ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ባለድረቦች ያለብን ግዴታ ምንድነው?

30. ነቢዩ ሙሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) ከተሰጡት ደረጃ በላይ በሙገሳ ማጋነን ይፈቀዳልን?

31. እውነት የመፅሐፍ ሰዎች አማኞች ይባላሉን?

32. ከሃዲዎችን ያለምንም ጥፋት መበደል ይፈቀዳልን?

33. ቢድዕ ምንድን ነው?

34. ቢድዕ በኢስላም መልካምና መጥፎ ተብሎ ለሁለት ይከፈላልን?

35. የንፍቅና አይነቶች ስንት ናቸው?

36. አላህ ዘንድ ትልቁ ወንጀል(ሀጢአት) ምንድን ነው?

37. የማጋራት አይነቶች ስንት ናቸው?

38. . በትልቁ ሽርክ(ማጋራት) እና በትሹ መሃከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

39. ሽርክ ሳይከሰት በፊት መከላከያቸው ምንድን ነው?

40. በአላህ መካድ ሲባል ስንት አይነት ነው?

41. በኢስላም ስለት መሳል እንዴት ይታያል?

42. ወደ ጠንቋይ ወይም አውቃለሁኝ ባይ ዘንድ መሔድ ኢስላማዊ ብያኔው ምንድነው?

43. ዝናብን በኮከብ መለመን እንደ ማጋራት የሚሆነው መቼ ነው?

44. ለሙስሊም መሪዎች ያለብን ግዴታ ምንድን ነው?

45. አላህ ‹‹ ከመልካም ነገር የሚያገኝህ ከአላህ ችሮታ ነው፡፡ ከመከራም የሚደርስብህ ከራስ (ጥፋት የተነሳ ነው) ማለቱ ምን ማለት ነው?

46. እገሌ ሰመዕት (ሸሂድ) ነው ወይም ሸሂድ ሆነ ማለት ይፈቀዳል?

47. አንድን ሙስሊም የሆነን ሰው ለይቶ ከሃዲ ነው ማለት ይቻላል?

48. .ጦዋፍን ከካዕባ በቀር በሌላ ቦታ ማድረግ ይቻላልን?

ለሚሉት ጥያቄዎች ጥለቅ ማብራሪያ ከ ሐዲስና ቁርዓን የያዘ ነው፡፡

It is argued that a Muslim should a Muslim majority of 49 Questions Answered containing information relevant to the Qur'an and the blocking kehādiši what should be the foundations of faith.

This includes questions

1. Where are the Muslim faith?

2. popu trouble when you get back to what standards differ on one thing?

3. Which team is functioning fire team?

4. How good are the tasks you have to do hospitality standards?

5. How many Islamic religious standards?

6. What is Islam? Me’izenetuši How many?

7. What does it mean to believe?

8. What is the meaning yele’ilehi like this?

9. Is Allah with us?

10. Allah invisible tunnel?

11. What is the benefit to determine the characteristics of God's names?

12. What is the difference between Allah's names and qualities?

13. What does it mean to believe bemele’ikochi?

14. What is the Qur'an?

15. Impossible Possible Hudson left alone in the Qur'an?

16. What does it mean to believe the prophets?

17. How many live yeshefe’ā Day (mediation) or types of intercession?

18. Is it possible to ask people if they are alive or igezenimi mediation?

19. How has room tewešuli (advance wedge) to Allah?

20. What does it mean to believe in the last day?

-The 21. What are the major symptoms?

22. Which is the great challenge ends of human life?

23. Currently, the Koran fire created references?

24. What does it mean to believe bek’ederi?

25. Does being more interested in his own free will?

26. What does it mean Shafi'i?

27. In many parts of the Oneness?

28. weliyi sensible?

29. What are we beledirebochi of the Prophet Muhammad (peace)?

30. Prophet Muhammad (r) given above yifek’edelini bemugeše exaggeration?

31. The true believers who span?

32. yifek’edelini against the infidels without destruction?

33. What is the bidi’i?

34. bidi’i two yikefelelini Islam is both good and bad?

35. How many types of disease?

36. What is with Allah is the greatest crime (sin)?

37. How many types are sharing?

38. What is the difference in a big way shirk (polytheism) and between tissues?

39. What is shirk mekelekeyechewi before matters?

40. How does the type of denial of Allah?

41. Islam is shown how to draw the edge?

42. ready to go to a witch doctor, or to know what is the Islamic ruling?

43. When the rain is going to be a star like sharing beg?

44. What is our duty to our Muslim leaders?

45. Allah is the grace of Allah reaches

አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) - 版本4.0

(08-03-2021)
其他版本

还没有评论或评分!要留下第一条评论或评分,请

-
0 Reviews
5
4
3
2
1

አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) - APK信息

APK版本: 4.0程序包: fiftyquestions.ethiomapps.com
Android兼容性: 4.1.x+ (Jelly Bean)
开发商:Ethiomapps权限:6
名称: አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC)大小: 4 MB下载次数: 37版本: 4.0发布日期: 2022-12-13 17:39:07最小屏幕: SMALL支持的CPU:
程序包ID: fiftyquestions.ethiomapps.comSHA1签名: B8:FC:9C:CD:36:90:CE:E5:D1:8C:41:14:8F:2D:CC:11:79:C9:D1:3C开发商 (CN): Android组织 (O): Google Inc.本地 (L): Mountain View国家/地区 (C): US州/市 (ST): California程序包ID: fiftyquestions.ethiomapps.comSHA1签名: B8:FC:9C:CD:36:90:CE:E5:D1:8C:41:14:8F:2D:CC:11:79:C9:D1:3C开发商 (CN): Android组织 (O): Google Inc.本地 (L): Mountain View国家/地区 (C): US州/市 (ST): California

አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC)的最新版本

4.0Trust Icon Versions
8/3/2021
37 下载次数4 MB 大小
下载

其他版本

2.0Trust Icon Versions
22/6/2020
37 下载次数3.5 MB 大小
下载